"ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርህራሄው አያልቅምና" ሰ.ኤር 3:22. |
መንግሥታት ይህን ተግባር
እንዲፀየፉት ማድረግ
ካልተቻለ ውጊያው
ከባድ ነው፡፡
በግብረ ሰዶማዊነት
ላይ ያለን
የሞራል ጥላቻና
የማኅበረሰብ ውግዘት
በሕግ ከባድ
ክልከላም ካልታገዘ
በቀር እነዚህ
ብቻቸውን ልማዱን
አያግዱትም፡፡ መንግሥታት
ነገሩ ላይ
በጠላትነት ከተነሡ
ግን ከሽማግሎችና
ሃይማኖት አባቶች
ከማኅበረሰቡ ጥረት
ጋር ውጤቱ
ቆንጆ ነው፡፡
ስለዚህ የሚያስጨንቀን
ነገር መኾን
ያለበት ሕግ
እና መንግሥታት
ይህን ግብር
እንዲኰንኑት የሚገደዱበት
ምክንያት ምንድን
ነው የሚለውን
መመለስ ነው፡፡
ግብረ ሰዶም ትልቁና
ዋናው ችግሩ
የሰው ዘር
በምድር እንዳይቀጥል
ማገዱ ነው፡፡
በግብረ ሰዶም
ልጅ አይገኝም፤
ትውልድ አይተካም፡፡
በዚህ ልማድ
የተያዙ ሰዎች ልጆችን ተበድረው እንጂ ወልዶ ማሳደግን አይሹም፡፡ በግብረ አዳም ደግሞ ልጅ ይገኛል፤ ወልዶ መሳም፣ ዘርን መተካት፣ ትውልድን ማስቀጠል ይቻላል፡፡ በግብረ ሰዶምና በግብረ አዳም መሃል ያለው ይህ ተቀናቃኝ (አንታጎኒስቲክ) ጉልበት ታዲያ ምርጫ ውስጥ ይከተናል፡፡ ግብረ ሰዶም በግብረ አዳም ላይ የተነሣ አንጃ ነው፡፡ እያንዳንዱ ተጨማሪ ግብረ ሰዶማዊ ግለሰብ ማለት ግብረ አዳማዊው ተፈጥሮ ዋጋ አድርጎ የከፈለውና አጉል ቦታ የባከነ ውድ ሃብት ነው፡፡ ግብረ ሰዶም ሲጨምር በዚያቹ በጨመረባት መጠን ከግብረ አዳም ላይ ቀንሶ ነው፡፡ ኹለቱ ይጠፋፋሉ እንጂ አይደጋገፉም፤ ተቻችለው መኖር አይችሉም፡፡ አንድ ሰው የግብረ ሰዶማዊ ልማዱ እየጠለቀ ሲመጣ ግብረ አዳማዊውን ልማድ እየተጠየፈ ይሄዳል፡፡ ከወንድ ጋር የሚዘሙቱ ወንዶች እንደሴት ገላ በዓለም የሚጠየፉት የለም፡፡ ከሴት ጋር የሚገናኙ ሴቶች የወንድን ገላ መንካትን ያክል የሚያንገፈግፋቸው የለም፡፡ ዓለም ኹሉ ይህን ግብር በጀ ብሎ ቢቀበለው ደግሞ የሰው ዘር ከአንድ ትውልድ በላይ ላይቆይ ይችላል፡፡

እኔ የሕግ ሰው ነኝ፡፡ የሕግ
ትልቁ ሚናው/ፋይዳው የማኅበረሰብን
ህልውና መጠበቅ፣
ጤነኛ ማኅበረሰብ
በትውልድ እንዲቀጥል
ማድረግ ነው፡፡
ዓለም ኹሉ
ቢቀበለው ራሱን
የሚቃወም አጥፍቶ
ጠፊ መርሕ
ተፈጻሚ አይደረግም፡፡
ግብረሰዶማዊነት እንዲሁ
ነው – It is a principle which cannot be
universalized. Even gay people do not want for homosexuality to be
universalized. ግብረሰዶማዊነትን
እንፍቀድ ወይስ
አንፍቀድ ሲባል
መለኪያ የሚኾነን
ቢፈቀድና ኹሉም
ሰው ቢቀበለው
ውጤቱ ምንድን
ነው የሚለው
ነው፡፡
አንዴ ከተፈቀደ ተፈቀደ
ነው፤ 7 ቢልዮኑም
ሰው ቢፈለገው
ሕግ መከልከል
አይችልም፡፡ ሕግ
የፈቀደውን ነገር
ኹሉ ዩኒቨርሳላይዝ
ያደርገዋል፤ ሕግ
ግብረ ሰዶምነትን
ከፈቀደ ዩኒቨርሳላይዝ
አደረገው ማለት
ነው፡፡ ይህ
ማለት ደግሞ
የሰው ልጅ
አይቀጥልም፡፡ ሕግ
ተቈጣጥሮ ሊገታው
የማይችለውን አደጋ
መጀመሪያም መፍቀድ
የለበትም፡፡ አንዳንድ
ሰዎች “ኹሉም
ሰው እንዴት
ይቀበለዋል ብለን
እንፈራለን፤ ተፈቀደ
ማለት ኹሉም
ሰው ሰዶም
ይኾናል ማለት
ነው እንዴ”
የሚል ክርክር
ያነሣሉ፡፡ ለዚህ
ሁለት መልሶች
አሉ፡፡
አንደኛ
ኹሉም ሰው
ይቀበለዋል ወይስ
አይቀበለውም የሚለው
ሌላ ክርክር
ነው፡፡ ይቀበለዋል
የምንለው ሰዎች
ለዚህ ብሂል
ተጨባጭ ማስረጃ
ማቅረብ የሚያቅተንን
ያክል አይቀበለውም
የሚሉትም የማያዳግም
ማስረጃ አያገኙለትም፡፡
እንደዚህ አይነት
የዕጣ ፈንታ
አጣብቂኝ ባለበት
ኹኔታ ደግሞ
ሕግ ተግባሩን
መፍቀድ የለበትም፡፡
ሁለቱም አማራጮች
ሊከሰቱ የሚችሉ
(ፖሲብል) ስለኾኑ
በኋላ መቈጣጠር
የማይቻለውን ነገር
አሁን መፍቀድ
ተገቢ አይደለም፡፡
ሁለተኛው
ደግሞ ነባራዊው
ኹኔታ ምን
ይመስላል የሚለው
ነው፡፡ ግብረ
ሰዶማዊነት አሁን
ባለው ኹኔታ
የተወሰነ የሕግ
ከለላ ባገኘባቸው
ቦታዎች ውስጥ
(ብዙ የአሜሪካ
ከተሞች) ውጤቱ
ምን ኾነ
ሲባል ብዙዎች
ዘመድ አልባ፣
የማይወልዱ የወላድ
መካኖች ናቸው፡፡
የብዙዎች ሰዎች
የዘር ሐረጋቸው
ለዘመናት ከአባቶች
ሲቈጠር ሲቈጠር
ቆይቶ እነርሱ
ጋር ሲደርስ
ቈሟል፤ ዘር
ስላልተኩ (ብዙዎቹ
ጉዲፈቻ ይቀበላሉ
እንጂ አይወልዱም)፡፡ ይህ ታዲያ ግብረ ሰዶማዊነት ሕጋዊ
ማዕቀፍ ሲያገኝ
በምን ያክል
ፍጥነት ትውልድን
መቀየር እንደሚችል
አሳዪ ነው፡፡
ራሱ የግብረ
ሰዶማውያን ጥረታቸውና
የዘወትር ሕልማቸው፣
በየአገሩ እየዞሩ
በብዙ መዋዕለ
ንዋይ ጭምር
የሚደክሙት ከተማው
ኹሉ በግብረ
ሰዶማውያን ተሞልቶ
ለማየት ኾኖ
ሳለ ለክርክር
ያህል ብቻ
ልባቸው እያወቀ
“ኹሉም ይቀበለዋል
ማለት አይደለም!”
ቢሉ ጉንጭ
አልፋዎች ይባላሉ፡፡
ሳጠቃልለው
ግብረ አዳም
ያለማንም አጋዥ
የሰው ዘር
ምድርን ሞልቶ
ትውልዶችን እንዲሻገር
ማድረግ ይችላል፡፡
ግብረ ሰዶም
ደግሞ የዚህ
ተፈጥሯዊ ጉልበት
ተቀናቃኝ ኾኖ
የተነሣ ኃይል
ነው፤ ይህን
በሕግና በመንግሥት
ደረጃ መፍቀድ
እብደት ነው፡፡
“ለበጉም
በሆነው በሕይወት
መጽሐፍ ከተጻፉት
በቀር፥ ጸያፍ
ነገር ሁሉ፣
ርኵሰትና ውሸትም
የሚያደርግ ወደ
እርስዋ ከቶ
አይገባም” --- ዮሐ.ራእ. ምዕ. 21፡27 እግዚኦ
መሐረነ ክርስቶስ!